አልጀርስ የአልጀሪያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,917,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,742,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 36°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 03°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።