አልፕስ ተራሮች

የአልፕስ ሥፍራ በየአገሩ


አልፕስ ተራሮችአውሮጳ የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ነው። በፈረንሣይስዊዘርላንድጣልያንጀርመንሊክተንስታይንኦስትሪያ እና ስሎቬኒያ የካፈላሉ።