Arsi አርሲ ነገሌ በኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ ሲሆን በምዕራብ አርሲ ዞንና በአርሲ ነገሌ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,054 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 21,120 ወንዶችና 20,934 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ41,743 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°42′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
|