46°35′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
አርዠንቶን-ሱር-ክሮይዝ (ፈረንሳይኛ፦ Argenton-sur-Creuse) የፈረንሳይ መንደር ነው።
ከ58 ዓክልበ. ጀምሮ የሮሜ መንግሥት ውስጥ ሲሆን ከተማቸው አርጌንቶማጉስ በዙሪያው ይገኝ ነበር።