አቃቂ ቃሊቲ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 195,273 ነው።[1]
አቃቂ ቃሊቲ በአዲስ አበባ ደቡብ አቅጣጫ ላይ የሚገኝ ሲሆን ንፋስ ስልክ ላፍቶን እና ቦሌን ያዋስናል።