አቡ ዳቢ (አረብኛ፦ أبو ظبي) የዩናይተድ አራብ ኤሚሬተስ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.8 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው 24°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 54°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።