አንድ

አንድ በተራ አቆጣጠር መጀመርያው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ትወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት መጀመርያው ፊደል አልፋ (በትንሹ «α») እንደ ተወሰደ ይታመናል። ኣንዳንድ ደራስያን ኣኃዞቹን ግሪኮች ቀዱ እንጂ ኢትዮጵያውያን ከግሪክ ኣልቀዱም ይላሉ። [1]

ከሕንዳዊ ላሳናት 1 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «1» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 1ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አንድ» ምልክት ፊደሉ «I» ነበር።