አኻያ (Salix) ወይም የወንዝ ዳር ዛፍ የዛፍ አይነት ወገን ነው።
የአኻያ ቅጠልና ልጥ ከጥንት ጀምሮ ለሕመም፣ ለትኩሳት መድሃኒታዊ እንደ ሆነ ታውቋል። በዘመናዊ ሕክምና በኩል፣ በውስጡ ያለው ጠቃሚ ውሁድ («ሳሊሲሊክ አሲድ» ወይም አኻያዊ ኮምጣጣ) ሲመረመር የአስፒሪን መነሻ ሆነ።
በአንዱ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የአኻያና የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች ውሻ በሽታን ለማከም ይሰጣል።[1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |