አዋሳ ከተማ
አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ በአዋሳ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዋሳ ከነማ ስታዲየም ነው።