አጣብቂ

ብሎኖች -- ታዋቂ የአጣብቂ አይነቶች

አጣብቂ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ቁሶችን አንድ ላይ ሜካኒካል በሆነ ሁኔታ የሚያያይዝ ማሽን ነው። በኬሚካል የሚያጣብቁን ፣ እንደ ማስቲሽ ያሉትን አይጠቀልልም።

አንድ አንድ የአጣብቂ አይነቶችን ለምሳሌ ብንወስድ፡

ይገኙበታል።