ኢዛቤላ አዮና አቦት (እ.ኤ.አ. ሰኔ 20፣ 1919 – ጥቅምት 28፣ 2010) የሃዋዪ ተወላጅ አስተማሪ፣ የስነ-ልቦና ባለሙያ እና ኤትኖቦታኒስት ነበረች። የመጀመሪያዋ በሳይንስ ፒኤችዲ የተቀበለች ሴት የሃዋዪ ተወላጅ ስትሆን [1]በፓሲፊክ የባህር ዋቅላሚዎች ላይ መሪ ባለሙያ ሆነች።[2]