ኣክርማ (Eleusine) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የሣር ወገን ነው።
ዳጉሳ (E. coracana) በዚሁ ወገን አለ።
የአክርማ አበባና ዘር ተድቅቆ በለጥፍ ለእፉኝት ነከስ ይለጠፋል።[1]
በፍቼ ኦሮሚያ በተደረገ ባህል ጥናት ዘንድ፣ ጆሮ ደግፍ ለተባለው በሽታ ለማከም፣ የአክርማ ጭማቂ ጠብታ በጆሮ ውስጥ ይገባል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |