ኣዛምር (Bersama abyssinica) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
መልካም ሰማያዊ አበቦች ያሉበት ዛፍ ነው።
ወይናደጋ ይገኛል።
የቡቃያ ውጥ ለተቅማጥና ለወስፋት ሕክምና ይጠቀማል።[1]
ጽኑ እንጨቱ በምዕራብ አፍሪካ ለቤት አሠራር ይጠቀማል።