ኣደስ ወይም ባርሰነት (Myrtus) በዓለምና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሁሌ ለምለም ዛፍ ወገን ነው።
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
በባሕላዊ መድኃኒት፦ ለፎረፎር፣ በቅጠሉ ዱቄት ይታጠብ። ለተቅማጥ ወይም ለሆድ ቁርጠት፣ የቅጠሉ ጭማቂ በጧት ይጠጣል።[1]