እሪራዮ (Evolvulus alsinoides) ወይም ሎቱ ቅጠል(?) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
ዓለም ዙሪያ በሞቁ አገራት በእርጥብ ሆነ በድርቅ አየር ይገኛል።
በኢትዮጵያ፣ መላው ተክል እንደ መራራ ቶኒክ ወይንም ትልን ለማስወጣት ተጠቅሞትል።[1]
የቅጠሉ ጭማቂ ለከብት ዓይን ልክፈት ያከማል።[2]
በምሥራቅ እስያ ባህላዊ መድኃኒት፣ አደንዛዥ ወይም አዕምሮ-ችሎታን የሚጨምር ጸባይ እንዳለው ይታመናል፤ ይህ ግን በምዕራባውያን ሕክምና አልተረጋገጠም።
በኬረለ ክፍላገር ሕንድ፣ ከዳሳፑሽፓም («አሥሩ የተቀደሡ አበቦች») መሃል አንድ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |