እሳት ብርሃንንና ሙቀት የሚሰጥ የጥንተ ንጥሮች አፀግብሮት ነው፣ የውክሰዳ ምሳሌ ነው። የሚነካቸውን ነዳጅ ነገሮች ሁሉን ይበላል፣ ጢስንም ያወጣል፣ አመድ ወይም ቀላጭ ይተርፋል። አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች ኦክሲጅን፣ ነዳጅና ሙቀት በሚፈለገው መጠን አንድላይ ሲጋጥሙ፣ እሳት ይከሠታል። የራሱን ሙቀት ከዚያ ይፈጥራል፣ ኦክሲጅን ወይም ነዳጅ እስከሚያልቅ ድረስ ይቃጠላል። ለምሳሌ ሀይድሮጅን እና ኦክስጅን በአፀግብሮት ሂሊየምን ይፈጥራል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |