እስማኤል ኦሮ-አጎሮ

እስማኤል ኦሮ አጎሮ (Ismaïl Ouro-Agoro; .ኤ.አ. የካቲት 20 ቀን 1996 ተወለደ) የቶጎ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቶጎ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሆኖ ይጫወታል።