51°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°15′ ምዕራብ ኬንትሮስ
ኦክስፎርድ (እንግሊዝኛ፦ Oxford) የእንግሊዝ ከተማ ነው። በተለይ ስለ ጥንታዊው ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኦክስፎርድ ይታወቃል።