ኦጋነሦን

ዩኔንትሪየም

ኦጋነሦን ወይም ከ2008 ዓም ቀድሞ ዩኔንትሪየም (Ununoctium) በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ Uuo እና አቶማዊ ቁጥሩ 118 ለሆነ ንጥረ ነገር የተሰጠ የIUPAC ስያሜ ነው። ይህ ንጥረ ነገር በሌላ መጠሪያው eka-radon ወይም 118ኛው ንጥረ ነገር ይባላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Ununoctium የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።