ኩሃ | |
ኩሃ ከተማ | |
ከፍታ | 2247 ሜትር |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 12,543 |
ኩሃ (ወይንም ኲሃ ) ከመቀሌ 9 ኪሎሜትር በስተ ምስራቅ የሚገኝ የእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ማዕከልና ከተማ ነው ። ኩሃ የሚለው ስያሜ በአካባቢው በብዛት ከሚበቅል የህያ ዛፍ ስም የመጣ ነው [1] ። የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በኩሃ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |