ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይችላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስኛ እንዲህ የመሰለውን ትርጉም ይሰጡታል።
በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ይገኛል። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣ በእንሥሳ ክፍለ አካል ኦርጋኒዝም እና በእጽዋት ውስጥ ይገኛል። አለማቀፋዊ ሲንቦል ምልክቱን የስነ ስርአት ቁጥሩን የብዛት ቁጥር ፡ ተነጻጻሪ የአቶም ስፋት ብዛት ውይም ማስ፡ እንዲሁም በፔሪኦድካዊ ክፍለ ግዚያት መደቡን ቀለም ተወስነዋል።
የከሰል ዲኦክሲድ ፡ ሓይለኛ መርዝ ጋዝ በኢንዱስትሪ ጭስ እና በመኪና እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ ነው።