ካትማንዱ

ካትማንዱኔፓል ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,203,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 729,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 27°42′ ሰሜን ኬክሮስ እና 85°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።