ክፍሌ ወዳጆ

ክፍሌ ወዳጆ (እ.አ.አ. ከኦክቶበር 30 1936 እስከ ኤፕሪል 28 2004 የኖረ) ከ እ.አ.አ. 1974 እስከ 1977 ድረስ ኢትዮጵያውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የመሩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በተጨማሪም እ.አ.አ. ከ25 ሜይ 1963 እስከ 21 ጁላይ 1964 የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ነበሩ።