ኮርትኒ (እንግሊዝኛ፡ Courtney) አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። 'ኮርትኒ' የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ ነው።