ኮኮብ

ፕሌይድ የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በታውረስ ረጨት። ከናሳ ፎቶ የተገኘ።

ኮኮብኮከብግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ ቅንጅ ኮከብ ይባላል።

ክንጅ ኮከብ፤ ሁለት ከዋክብት በአንዱ ማእከል ዙሪያ በምኋር ሲመላለሱ