?ኮዋላ | ||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
ኮዋላ (ሮማይስጥ ስም፦ Phascolarctos cinereus) በአንዳንድ አገር የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ዝርያ ነው።
ይህ ፍጡር በአውስትራሊያ ብቻ፣ በተለይም በባሕር ዛፍ መሃል የሚኖር ሲሆን ለባሕር ዛፍ ቅጠሎች እንደ ሱስነት ያለበት ነው።
ስሙ «ኮዋላ» ከኗሪዎች ቋንቋ ዻሩግኛ ቃል «ጉላ» ደርሷል። ከካንጋሮ ጋር በኪሴ እንስሳዎች ውስጥ ቢመደብም ብዙ ጊዜ እንደ ድብ አይነት ተቆጥሯል። የግሪክኛ-ሮማይስጥ ስያሜ ማለት «የኪስ ድብ» (ግሪክ /ፋስኮላርክቶስ/) እና «አመዳማ» (ላቲን /ኪነሬውስ/) ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |