ምርጥ ፅሑፎች በዚህ ዊኪ ላይ በዋናው ገጽ ላይ የሚታዩ መጣጥፎች ናቸው።
በመጀመርያ እንደ ትንሽነታችን መጠን ምርጥ ጽሑፎች የተመረጡ ያለ ቅጥ ሲሆን አሁን ግን በውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች ላይ ሊታጩ ይቻላል።
The 'featured articles' on this wikipedia are the articles that have appeared on the main page in the space entitled «ምርጥ ፅሑፎች». Nominations for future featured articles may be made at ውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች.
እስካሁን ድረስ 6 ምርጥ ጽሑፎች ኖረዋል። እነርሱም፦
በርታ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።
ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በወፍ በረር!
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት ነባር ብሔረሰቦች የተዋቀረ ነው፡፡
እነርሱም
የቤርታ፣ ጉሙዝ፣ ሽናሻ፣ ማኦና ኮሞ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡
እነዚህም ከሌሎች ህዝቦች ጋር ህብር ፈጥረው በአብሮነት ይኖራሉ፡፡ በምእራብ የሱዳን እና በሰሜን ምዕራብ በሱዳን በደቡብ የአሮሚያ ክልል በምስራቅ የአማራ ክልል በኩታገጠምነት ትዋሰናለች፡፡ በነባር ብሄረሰቦችዋ ታሪክ የረጅም ጊዜ መሰረት ያለውና የእርስበርስ የቋንቋ የባህል እና የማህበራዊ ግንኙነቶች ትስስር ያለው፤ በአስተራረስ ዘይቤ፤ በስራ ባህል፤ በታሪካዊ አመጣጥና አሰፋፈር ተመሳሳይነትን የሚጋሩና ለረጅም ዘመናት በመቻቻል እና በአብሮ የሚኖሩ ማህበረሰቦች የተገነባች፣ በውስጧ ሶስት ዞኖችና 20 ወረዳዎች አሉት፡፡ ለኢንቨስትመንትም ምቹ የሆነ ሰፊ ለም እና ምርታማ መልካ ምድር አላት:: እንድሁም የወርቅ ፣ የተፈጥሮ የከርሰ ምድርና የገፃ ምድር ማዕድናት የታደለች ናት ፡፡ እንዲሁም ክልሉ የበርካታ አስደናቂ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪስት መዳረሻዎች ያላት በመሆን ለአገር ውስጥ ሆነ ለውጭ ቱሪስቶች ቀልብን እየሳበ ይገኛል፡፡
የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ በጉባ ወረዳ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሌላ ተጨማሪ መስህብ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡
በክልሉ ያሉ ብሄረሰቦች ማንነታቸውን የሚገለጸውን ቋንቋ፤ ባህል፤ አኗኗር እና ሌሎች ማህበራዊ እሴቶቻቸውን አጥብቀው በመያዝ ዛሬ ለሚገኘው ትውልድ እያሸጋገሩበት፣ ጥንታዊው ባህላቸውን፣ ቋንቋዎቻቸውን አኗኗራቸውን እና ሌሎች ማህበራዊ እሴቶቻቸውን ያለምንም ሁኔታ ሳይበረዝ በባህላዊ እሴቶቻቸው ክዋኔዎች እስከዛሬ ድረስ ጠብቀው ለትውልድ ሲተላለፍ ከቆዩት ጥቂቶች መካከል ባህላዊ መጠጥ የቦርዴ እና የጭምቦ ምግብ አዘገጃጀት፣ ባህላዊ የትንፋሽ መሣሪያዎች የቡድን አጨዋወት፤ በተለይ በበርታ ዋዛ(ዙምባራ በአረብኛ)፣ በጉሙዝ ቆሚያ፣ ዶሃ(ዋንዛ)፣ ኢዝቤዛና ኢትኮሳ፣ በማኦና ኮሞ ኪያንዛ፣ በሽናሻ ጉጮ፣ ሱጶ የመሳሰሉት የህብረት ዝማሬዎች እንደብሐረሰቦችዋ ባህል አዲስ ምርት በሚቀመስበት፣ የጥጋብ ጊዜ፣ በደቦ ሥራ ጊዜ፣ በደስታና በሐዘን ጊዜ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸው ባህላዊ እሰቶች ናቸው፡፡ይህንን በጥቂቱ እናስቃኝዎት፡፡
ምንጭ 💬 ባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ
Benishangul Gumuz on a bird fly!
Benishangul Gumuz region is built by five nations. They are also Gumuz, Strong, Shinasha and Mao-Komo nations. These will also live together with other people. Western Sudan and North West Sudan, South Oromia region, South Oromia, East Amhara region will be condemned. In the history of its nations, which is based on long-term history, and built together with long-term relationships, in three different ways, in the history of the same age and togetherness, in three years. It is a lucky opportunity to have a wide range of natural currency and pageant land. And the region has many amazing historical, natural and human work places to tourists and abroad. The great Ethiopian Renaissance Hydro Electric Power Dam which is being built as a historical incident is being used as an additional attraction. People in the region are moving their language, culture, lifestyle and other social values to the generation that is found in the region, their ancient culture, their language and other social values without any condition. Preparation, cultural air tools group play, especially in Berta Waza (Zumbara), in Gumuz stand, Doha (Wanza), Ezbeza and Itkosa, Kamo Kianza, Shinasha Gushi, Sushi, the traditional songs that taste new product in the time of marriage, Doha, Doha (wanza) , they are cultural women who give high places during happiness and sadness. Let me make you laugh a little bit.
💬 Ministry of Culture & Tourism-Ethiopia
(November 27, 2007 to March 28, 2010)
(August 18, 2006 to November 27, 2007)
(24 April 2006 - 18 August 2006)
(21 November 2005 - April 24 2006)
(13 August - 25 November 2005)
(5 August - 13 August 2005)