ዣን ዳርክ (ፈረንሳይኛ፦ Jeanne d'Arc; እንግሊዝኛ፦ Joan of Arc /ጆን ኦቭ አርክ/) 1404-1423 ዓም በእንግሊዝ-ፈረንሳይ መቶ ዘመን ጦርነት ጊዜ የፈረንሳይ ሴት አርበኛ ነበረች። በሮማን ካቶሊክ ዘንድ ቅድሥት ትባላለች።