ጅብ አፍሪካና እስያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ አስተኔ ነው።
በአሁኑ ጊዜ አራት ዝርያዎች፣ ሦስትም በኢትዮጵያ ይገኛሉ፦
አራተኛው ዝርያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የሚኖረው ቡናማ ዥብ ነው።