የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
![]() ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ![]() |
ቀናት | ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን |
ቡድኖች | ፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፱ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ![]() |
ሁለተኛ | ![]() |
ሦስተኛ | ![]() |
አራተኛ | ![]() |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፶፪ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵፩ |
የተመልካች ቁጥር | 3,587,538 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ![]() ![]() ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ![]() |
← ![]() ![]() |
የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በአሜሪካ ተካሄዷል። የዋንጫው ጨዋታ ዜሮ ለ ዜሮ ከአለቀ በኋላ ብራዚል ጣሊያንን ፫ ለ ፪ በመርታት ለአራተኛ ጊዜ ዋንጫውን አግኝታለች። ይህ በቅጣት ምት አሸናፊው የተወሰነበት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው። ይህ ውድድር በ3.6 ሚሊዮን ሰዎች በመታየቱ እስከ ዛሬ ድረስ በብዙ ተመልካቾች አንፃር ሬከርዱን ይዟል።
ፓሳዲና፤ ካሊፎርኒያ (ሎስ አንጀለስ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ) |
ፖንቲያክ፤ ሚሺጋን (ዲትሮይት፤ ሚሺጋን አካባቢ) |
ስታንፎርድ፤ ካሊፎርኒያ (ሳን ፍራንሲስኮ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ) |
---|---|---|
ሮዝ ቦውል ስታዲየም | ፖንቲያክ ሲልቨርድሮም | ስታንፎርድ ስታዲየም |
34° 9 41° N | 42° 38 45° N | 37° 26 4° N |
አቅም፦ 91,794 | አቅም፦ 77,557 | አቅም፦ 80,906 |
![]() |
![]() | |
ኦርላንዶ፤ ፍሎሪዳ | ኢስት ሩዘርፎርድ፤ ኒው ጀርዚ (ኒው ዮርክ ከተማ፤ ኒው ዮርክ አካባቢ) |
ዋሽንግተን ዲ.ሲ. |
ሲትረስ ቦውል | ጃየንትስ ስታዲየም | ሮበርት ኤፍ. ኬኔዲ ማስታወሻ ስታዲየም |
28° 32 21° N | 40° 48 44° N | 38° 53 23° N |
አቅም፦ 61,219 | አቅም፦ 75,338 | አቅም፦ 53,142 |
![]() |
![]() |
|
ሺካጎ፤ ኢልኖይ | ዳላስ፤ ቴክሳስ | ፎክስቦሮ፤ ማሳቹሴትስ (ቦስተን፤ ማሳቹሴትስ አካባቢ) |
ሶልጀር ፊልድ | ኮተን ቦውል ስታዲየም | ፎክስቦሮ ስታዲየም |
41° 51 45° N | 32° 46 47° N | 42° 5 33.72° N |
አቅም፦ 63,117 | አቅም፦ 63,998 | አቅም፦ 53,644 |
![]() |
![]() |
![]() |