አሰልጣኝ፡ ኦስካር ታባሬዝ
የቡድኑ ተሰላፊዎች ዝርዝር በግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ነው የታወቀው።[1]
አጥቂው ሉዊስ ሱዋሬዝ የኢጣልያን ተከላካይ ጂዮርጂዮ ኪየሊኒን በመንከሱ በሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የፊፋ ቅጣት ኮሚቴ ለ፱ ብሔራዊ ጨዋታዎች እንዲሁም ለአራት ወራት በማንኛውም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ክንውን እንዳይሳተፍ ከልክሏል። በተጨማሪም ሉዊስ ሱዋሬዝ ፻ሺህ የስዊስ ፍራንክ ተቀጥቷል። [2][3][4] ከሉዊስ ሱዋሬዝ እገዳ በኋላ ኡራጓይ በኮሎምቢያ 2-0 በመሸነፉ ከውድድሩ ወጥቷል።[5]
|