የሀንጋሪ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀንጋሪ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የሀንጋሪ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። የተመሠረተው በ1901 እ.ኤ.አ. ሲሆን መቀመጫው ቡዳፔስት ውስጥ ነው።