የቤልጅግ የዘውድ እግር ኳስ ማህበር የቤልጅግ እግር ኳስ እና ፉትሳል አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ በ1895 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የቤልጅግ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።