Thông báo
DefZone.Net
DefZone.Net
Feed
Cửa hàng
Location
Video
0
የቶራ አስተኔ
የቶራ አስተኔ
በ
ሙሉ ጣት ሸሆኔ
ክፍለመደብ ውስጥ የሆነ የ
ጡት አጥቢ
ሰፊ አስተኔ ነው።
በአስተኔው ውስጥ ያሉት ወገኖች እነዚህ ናቸው፦
ሚዳቋ ቆርኬ
(ኢምፓላ)- አንድ ዝርያ (አፍሪካ)
ቆርኬ
- አንድ ዝርያ (አፍሪካ)
ሂሮላ ቆርኬ
- አንድ ዝርያ (ኬንያ-ሱማሌ ጠረፍ ብቻ)
ቶራ ፈረስ
- ሁለት ዝርዮች (አፍሪካ)
ቀይ ቆርኬ
- ሦስት ዝርዮች (አፍሪካ)
ዲባታግ
- አንድ ዝርያ (ኢትዮጵያና ሶማሊያ ብቻ)
ዘላይ ድኩላ
(ስፕሪንግቦክ) - አንድ ዝርያ (ናሚቢያ ዙሪያ)
የሕንድ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ሕንድ ዙሪያ)
ቀይ ድኩላ
- አምስት ዝርዮች (አፍሪካ)
የሚዳቋ ድኩላ ወገን
- 8 ዝርዮች (አፍሪካ)
ገረኑግ
- አንድ ዝርያ (የአፍሪካ ቀንድ)
የሜዳ ፍየል ወገን
-
የሜዳ ፍየል
፣
ረጅም ቀንድ የሜዳ ፍየል
፣
ዳማ ሜዳ ፍየል
(አፍሪካ)
የሞንጎሊያ ድኩላ ወገን
- 3 ዝርዮች (ሞጎሊያ፣ ቲቤት፣ ቻይና)
ሳይጋ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (እስያ)
በይራ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ጂቡቲ ዙሪያ)
የንሹ
- አራት ዝርዮች (ምሥራቅ አፍሪካ)
ንጉሣዊ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ምዕራብ አፍሪካ)
ድንክ ድኩላ
- ሁለት ዝርዮች (አፍሪካ)
ሰስ
- አንድ ዝርያ (አፍሪካ)
ፌቆ
- አንድ ዝርያ (አፍሪካ)
የቡላ ድኩላ ወገን
- ሦስት ዝርዮች (ደቡባዊ አፍሪካ)
አራት ቀንድ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ሕንድና ኔፓል)
ሰማያዊ በሬ
(ንልጋይ) - አንድ ዝርያ (ሕንድ)
የእስያ ጎሽ ወገን
- 5 ዝርዮች (እስያ)፤
የውሃ ጎሽ
ለማዳ ነው።
የበሬ ወገን
-
በሬ
/
ላም
፣
ያክ
፣
ዜቡ
፣
ጋያል
፣
የባሊ በሬ
ለማዳ ሲሆኑ 4 አውሬ ዝዮችም አሉ።
እንዝርት-ቀንድ ሳላ
- አንድ ዝርያ (ቬትናም)
ጎሽ
- አንድ ዝርያ (አፍሪካ)
የስሜን አሜሪካ ጎሽ ወገን
- 2 ዝርዮች፣ አንዱ ከምሥራቅ አውሮፓ ነው።
የአጋዘን ወገን
-
ድኩላ
፣
የምኒልክ ድኩላ
፣
ኣምበራይሌ
፣
የደጋ አጋዘን
፣
ኒያላ
፣ 3 ሌሎች (አፍሪካ)
የወንደቢ ወገን
-
ወንደቢ
ና
ታላቅ ወንደቢ
(አፍሪካ)
በሬ ዋሊያ
(ታክን) - አንድ ዝርያ (ቡታን ዙሪያ)
የዝባድ በሬ
- አንድ ዝርያ (አርክቲክ ዙሪያ)
የበርበር በግ
- አንድ ዝርያ (ስሜን አፍሪካ)
የአረቢያ ፍየል
- አንድ ዝርያ (አረቢያ)
የፍየል ወገን
-
ፍየል
፣
ዋሊያ
እና 6 ሌሎች
የሂማላያ ፍየል
- አንድ ዝርያ (ሂማላያ)
የበግ ወገን
- ለማዳ
በግ
እና 6 ሌሎች
ንልጊሪ ፍየል
- አንድ ዝርያ (ሕንድ)
ሰማያዊ በግ
- 2 ዝርዮች (ሂማላያ)
ሰሮው
(ፍየል-ድኩላ) - 6 ዝርዮች (እስያ)
ጎራል
(ፍየል-ድኩላ) - 4 ዝርዮች (እስያ)
የተራራ ፍየል
- አንድ ዝርያ (ስሜን አሜሪካ)
ሻምዋ ዋልያ
- 2 ዝርዮች (አውሮፓ)
ተራ
ሚዳቋ
- 2 ዝርዮች (አፍሪካ)
ሌሎች ሚዳቋዎች - ፪ ወገኖች (አፍሪካ)
የፈረስ ፍየል ወገን
- 2 ዝርዮች (አፍሪካ)
ሳላ
- 4 ዝርዮች (አፍሪካ)
ነጭ ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ሳሃራ በረሃ)
የቲቤት ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ቲቤት)
አጋዘን ድኩላ
- አንድ ዝርያ (ደቡብ አፍሪካ)
የድፋርሳ ወገን
-
ድፋርሳ
ና 5 ሌሎች (አፍሪካ)
ብሆር
- ሦስት ዝርዮች (አፍሪካ)
ጅምር!
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው።
አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!