የአውርስያ መጣጤ ወይም የአውሮፓ መጣጤ (Meles meles) በአውሮፓና ምዕራብ እስያ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። የፋደት አስተኔ አባል ሲሆን የመጣጤ አይነት ነው።