የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፋርስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1946 እ.ኤ.አ. ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው ከ1948 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ነው። የኢራን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያዘጋጃል።