Thông báo
DefZone.Net
DefZone.Net
Feed
Cửa hàng
Location
Video
0
የኪያር ወገን
ኪዋኖ ወይም «የአፍሪካ ባለቀንድ ዱባ» C. metuliferus
የኪያር ወገን
(Cucumis) ከ
ኪያር
ጭምር ብዙ ሌሎች ዝርያዎች አሉበት፤ በተለይም፦
ኪያር
C. sativus
የምድር እምቧይ
C. prophetarum & C. ficifolius
ቃውን
C. melo
ኪዋኖ
ወይም «የአፍሪካ ባለቀንድ ዱባ» C. metuliferus
የጃማይካ ኪያር
C. anguria
የአዋልደጌሳ ኪያር
C. humifructus በ
አዋልደጌሳ
የሚበላ የምድር ታች ዱባ
የጭቃ ዱባ
C. myriocarpus አረም፣ እንደ ትንሽ
ሃብሃብ
የሚመስል መርዛም አይነት ዱባ
የአሞራ ምሳ
C. dipsaceus መድሃኒታዊ የኪያር አይነት
ይህ የኪያር ወገን ደግሞ በ
ዱባ
አስተኔ ውስጥ ይመደባል።
ጅምር!
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው።
አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!