የድንቢጥ ክፍለመደብ (ሮማይስጥ፦ Passeriformes) ሰፊ የሆነ በተለይም የሚዘፍኑ የአዕዋፍ ክፍለመደብ ነው።
ከአዕዋፍ ዝርዮች ሁሉ ከግማሹ በላይ በዚህ ትልቅ ክፍለመደብ ውስጥ ናቸው።
ምሳሌዎች፦