ዩሮ ወይም አውሮ = Euro = € = በብዙ የአውሮፓ ኅብረት አገራት (ሰማያዊ በካርታው) እንዲሁም በሞንቴኔግሮና በኮሶቮ የሚጠቀም ገንዘብ ነው።
ዩሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በጥር 1, 1999 ተጀመረ. (ግሪጎሪያን)