ደቅ ደሴት | |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 5099 |
ደቅ ደሴት ጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙት ደሴቶች ሁሉ ሰፊው ሲሆን ቆዳ ስፋቱ ወደ 16ስኩየር ኪሎሜትር ይሆናል። ከደቅ ደሴት በደቡብ ምስራ በኩል ደጋ ደሴት ትገኛለች።
በደቅ ደሴት ላይ ብዙ ገዳሞች ሲኖሩ በተለይ የሚታወቀው ግን በእቴጌ ብርሃን ሞገሴ የተገነባው ናርጋ ስላሴ ገዳም ነው። በ1987 ህዝብ ቆጠራ መሰረት በደሴቲቱ ላይ 5፣099 ሰዎች ይኖራሉ[1]።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |