ደቡብ ቻይና ባሕር በእስያ ከቻይና ደቡብ፣ ከቬትናም ምሥራቅ፣ ከፊልፒንስ ምዕራብ፣ ከማሌዥያ ስሜን የሚገኝ የፓሲፊክ ውቅያኖስ ታላቅ ባህር ነው።
በባሕር እራሱ ላይ እና በባህሩ ውስጥ በሚገኙት ጥቃቅን ደሴቶች ላይ ብዙ ከባቢ አገራት ይግባኝ ማለታቸው ስላለ፣ የአግሮች ክርክር ነው። የሚከተሉት አገራት በከፊል ይግባኝ ብለዋል፦ ቬትናም፣ ፊልፒንስ፣ ማሌዥያ፣ ብሩናይ፣ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክና ታይዋን ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |