ድኩላ

ድኩላ በእንግሊዝኛው Menelik's Bushbuck ተብሎ የሚታወቅ የኒያላ ( አጋዘን ) ዝርያ የሆነ እንስሳ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ አልፎ አልፎም ለምግብነት ያገለግላል።

ባሌ ተራራ - ድኩላ

ማውንቴን ኒያላ በመባል የሚታወቀው እንስሳ ከኢትዮጵያ ብርቅዬ እንስሳት መካከል አንዱ ነው፡፡