ዶግ (Ferula communis) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በዘጌ በባሕላዊ መድኃኒት ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የተፈላ የዶግ ሥር ጥል በማር ለጉንፋን ያከማል።[1]