ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ

ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ

ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ሙሉ ስም ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ
የትውልድ ቀን ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንተሬይሜክሲኮ
ቁመት 174 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ መሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2002-2006 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2006-2007 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና ቢ 27 (6)
2007-2008 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና 28 (3)
2008-2012 እ.ኤ.አ. ቶተንሃም ሆትስፐር 15 (0)
2009 እ.ኤ.አ. ኢፕስዊች ታውን (ብድር) 8 (4)
2010 እ.ኤ.አ. ጋላታሳሬይ (ብድር) 14 (0)
2011 እ.ኤ.አ. ሬሲንግ ሳንታንደር (ብድር) 16 (5)
ከ2012 እ.ኤ.አ. ሪያል ማዮርካ 19 (3)
ብሔራዊ ቡድን
2001 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፲፪ በታች) 6 (8)
2005 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች) 8 (2)
2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) 6 (5)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 42 (10)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ (ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሪያል ማዮርካ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።