ጆሴፍ ሮቢኔት ባይደን ጁ.(Joseph Robinette Biden Jr.) 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነው። ህዳር 20,1942 እ.ኤ.አ. ከእናቱ ካቴሪን እና ከአባቱ ጆሴፍ በስክራቶን,ፔንስልቫንያ ተወለደ።
የዴላዌር ሴኔተር ሆኖ 4 አስርት አመታትን ማለትም 16 አመታትን በሴኔት ህግ አውጪ ኮሚቴ ሊቀመንበርነትና ሌሎች ማእረጎች ይሰራ ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |