ጉሎ (Ricinus communis) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የተክል ዓይነት ነው።
ጉሎ ከሚያፈሩና ከሚያብቡ ተክሎች ይመደባል። በእንግሊዝኛው «ካስተር» በሚል ስያሜ ይታወቃል።
«የፈረንጅ ጉሎ» የሚባለው ምርት የሌላ ዝርያ፣ ጃትሮፋ Jatropha curcis ነው።
ፍሬው የጉሎ ዘይት ለማምረት ይጠቅማል።
የጉሎ ዘር መኘካት ለሆድ ቁርጠት በአሚባ በሽታ ተዘግቧል።[1]
በሌላም ጥናት፣ ሥሩ ለጥርስ ሕመም ይኘካል፣ የሥሩም ጭማቂ ለቁርባ ይጠጣል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |