ጋሽና ሰቲት

ጋሽና ሰቲት ማለት የ ሁለት ጋሽ ና ሰቲት የሚባሉ ተላልቅ ወንዞች ሰም ነዉ። በ ጋሽ ኣከባቢ ከ 3 ሺ ኣመት ከልደተ ክርስቶስ በፊት ህዝብ የሚኖሩበት ሲሆን ጋሽ ጉሩፕ(Gash Group) የሚባል ጥንታዊ ቅርስ ይገኘበተል [1][2] ። ጋሽ ና ሰቲት የተለያዩ የ ኣስተዳደር ክልል ቢኖሩም ኤርትራ በኢትዮጲያ ስር በገባችበት ግዜ በሁለቱ ወንዞች ስም ጋሽ-ሰቲት የሚባል ኣዉራጃ ተሰይም ነበር ከ ኤርትራ ነጻነት በኋላ በ 1996 ባርካ ኣዉራጃ ከ ጋሽ-ሰቲት በመጨመር ዘባ ጋሽ ባርካ የሚባል የ ኤርትራ ሰፊዉ የኣስተዳደር ተፈጠረ።

  1. ^ Leclant, Jean (1993). Sesto Congresso internazionale di egittologia: atti, Volume 2. International Association of Egyptologists. p. 402. https://books.google.com/books?id=0B1yAAAAMAAJ በ15 September 2014 የተቃኘ. 
  2. ^ Cole, Sonia Mary (1964). The Prehistory of East. Weidenfeld & Nicolson. p. 273.