ጌሾ

?ጌሾ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የጽጌረዳ ክፍለመደብ Rosales
አስተኔ: የጌሾ አስተኔ Rhamnaceae
ወገን: የጌሾ ወገን Rhamnus
ንኡስ ወገን: Rhamnus
ዝርያ: ጌሾ R. prinoides
ክሌስም ስያሜ
''Rhamnus prinoides''
Eschsch.

ጌሾአፍሪካ ብቻ የሚበቅል በተለይ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ጠላና ለጠጅ ሲጠመቅ ጌሻ ይገባል። የሚበቅለውም ከባህር ወለል በላይ 1400-3200 ሜትር ላይ ነው።

መድሃኒታዊ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሌሎች ጥቅሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጌሾ ግንድ በጣም ጠንካራ ስለሆነ ለተለያዩ የእንጨት ውጤቶች ሊያገለግል ይችላል። የጌሾ ዛፍ በምንጮች አካባቢ ቢተከል የመሬት መሸርሸርን ሊከላከል ይችላል። ከእርሻ ማሳ ዳርቻ ላይ በመትከልም የመሬትን ንጥር ነገር ከነፋስ እና ከዝናብ መከላከል ይቻላል። የጌሾ አበቦች በንቦች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስላላቸው የጌሾ ተክል ለንብ እርባታና ለማር ምርት ከፍተኛ ግልጋሎት ሊሰጥ ይችላል።

  1. ^ አዘነ በቀለ ተሰማ፣ ጠቃሚ የኢትዮጵያ ዛፎችና ዳዋዎች (ቁጥቋጦና ሳር) ፣ ናይሮቢ ፲፱፻፹፭፣ ገጽ ፫፻፰
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  3. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ