ግቻ (Cyperus rigidifolius) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በቄጠማ ወገን (Cyperus) ውስጥ አለ።
ግቻ በእርሻ ውስጥ የሚገኝ አስቸጋሪ አረም ነው።
የአኩራቹ መረቅ ትኩሳት፣ ተቅማጥ፣ የሆድ ችግር ለማከም ይችላል።
የአኩራቹ መረቅ በቅቤ ደግሞ ስለ መዓዛው በአንዳንድ ብሔር ለጽጉር ተጨምሯል።[1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |