ጎዋ

ጎዋ በሕንድ

ጎዋ በምዕራብ የምትገኝ የሕንድ ክልል ናት። የሕንድ መንግሥት በ1954 ዓም ከፖርቱጋል ያዘው።